የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር መስከረም 29 ቀን 2009 ዓ.ም አስራ ሰባተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ትንአዳራሽ ውስጥ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ስለሚካሄድ የማኅበሩ አባላት የሆናችሁ በሙሉ በስብሰባው ላይ እንድትገኙ ማኅበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

የጤና፤ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ጠቅላላ ጉባዔ ሰብሳቢረብሰበ