Top News


ድጋሚ የወጣ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ

ለጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር አባላት በሙሉ! የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ሃያኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አዲስ አበባ በሚገኘው ኢትዮጵያ ሆቴል ከጠዋቱ 2፡30 ሰዐት ጀምሮ ስለሚያካሂድ የማኅበሩ አባላት የሆናችሁ በሙሉ በጉባዔው ላይ እንድትገኙ ማኅበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል። የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ጠቅላላ ጉባዔ ሰብሳቢ ...


ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ወባን በመከላከል ረገድ አርአያ የሚሆን ተግባር ላከናወኑ አካላት ሽልማት አበረከተ።

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል በሚገኙ አምስት ወረዳወች ( በጃቢ ጠህናን፤ በባሶ ሊበን፤ በጉዋጉሳ ሽኩዳድ፤ በአንከሻና ደብረ ኤልያስ ) እየተገበረ ያለውን “የወባ የማህበራዊ ባህሪያዊ ለውጥ ተግባቦት” ፕሮጀክትን በባለቤትነት ስሜት በመያዝና በማገዝ ወባን በመከላከል ረገድ አርአያ የሚሆን ተግባር ላከናወኑ አካላት ሽልማት አበረከተ። ጤና ልማትና ፀረ-ወ ...


የወባ በሽታን ከክልሉ የማጥፋት ዘመቻ መጀመሩን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር ይፋ አደረገ፤ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር ወባን ጨርሶ ለማጥፋት በሚደረገው ማንኛውም እንቅስቃሴ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ቃል ገብቷል።

የወባ በሽታን ከክልሉ የማጥፋት ዘመቻ መጀመሩን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር ይፋ አደረገ፤ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር ወባን ጨርሶ ለማጥፋት በሚደረገው ማንኛውም እንቅስቃሴ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ቃል ገብቷል። ኢንስቲቲዩት መስከረም 23/2012 ዓ.ም “ወባን ማጥፋት ከኔ ይጀምራል” በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ ዘመቻ ማስጀመሪያ ከአጋር ...


የጤና ጥበቃ ቢሮ ሁለት ከተሞችን ከትንባሆ ጪስ የጸዱ ለማድረግ ከተለያዬ ባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው::

የጤና ጥበቃ ቢሮ ሁለት ከተሞችን ከትንባሆ ጪስ የጸዱ ለማድረግ ከተለያዬ ባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው:: ከትንባሆ ጪስ የጸዱ የሚደረጉ ከተሞች ጎንደርና ባህር ዳር ናቸው::በተጨማሪም በክልል ደረጃ የሚገኙ ቢሮዎችም የጸዱ እንዲሆኑ ይደረጋል:: ትንባሆን አስመልክቶ በሀገር አቀፍ ደረጃ አዋጅ ቁጥር 1112/2011 ወጥቷል:: ትንባሆ ማጨስ የተከለከለባቸው ቦታዎች:- -ለህዝብ ክፍ ...


ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአዊ ዞን ኮሶበር ከተማ መስከረም 19 እና 20 ቀን 2012 ዓ.ም የልምድ ልውውጥና አመታዊ የምክክር መድረክ አካሄደ።

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአዊ ዞን ኮሶበር ከተማ መስከረም 19 እና 20 ቀን 2012 ዓ.ም የልምድ ልውውጥና አመታዊ የምክክር መድረክ አካሄደ። ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል 5 ወረዳወች እየተገበረ ባለው “የወባ የማህበረሰብ ባህሪያዊ ለውጥ ተግባቦት” ፕሮጀክት በአዊ ዞን ኮሶበር ከተማ መስከረም 19 እና 20 ቀን 2012 ዓ.ም የልምድ ልውውጥና አመታዊ የምክክር መድረክ ...


More Articles