HDAMA

በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረኤሊያስ ወረዳ የአበሸብ ቀበሌ ነዋሪዎች በአካባቢ ቁጥጥር ስራ ላይ!

የአበሸብ ቀበሌ ማህበረሰብ ለወባ ትንኝ መራቢያ አመቺ የሆኑ ውሃ ያቆሩ ቦታዎችን በመለየት፣ በማፋሰስ፣ በመረበሽና በማዳፈን የወባ በሽታን በመከላከል ላይ ይገኛል፡፡