በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ በቤተ ንጉስ ክላስተር ማህበረሰቡ በሳምንት አንድ ጊዜ በመውጣት ለወባ ትንኝ መራቢያ አመቺ የሆኑ ቦታዎችን በመለየት የአካባቢ ቁጥጥር ሰራውን አጠናክሮ ቀጥሏል ፡፡