ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር “የወባ ማህበራዊ ባህሪ ለውጥ” ፕሮጀክት ትግበራ ማህበረሰቡን ለማስተማር ከሚጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ የ1 ለ 5 ልማት ቡድን የሴቶች አደረጃጀት ነው፡፡ በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ በፈተገም ጤና ጣቢያ የድግት ጤና ኬላ 1ለ5 የልማት ቡድን አባላት የወባ ስርጭትን ለመከላከል ብሎም ለማጥፋት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለመደገፍ ውይይት ሲያደርጉ፡፡