ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር የማህበረሰቡን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል ከሚተገብራቸው የጤና ፕሮጀክቶች ባለፈ በደብረ ማርቆስ ከተማ ባቋቋመው የልጃገረዶች ማዕከል ትምህርቸውን ለመቀጠል የኢኮኖሚ አቅማቸው ያልፈቀደላቸውን ልጃገረዶች ወደ ማዕከሉ በማስገባት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
በያዝነው አዲስ ዓመትም በማኅበሩ ድጋፍ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች በከፍተኛ ውጤት ከ3.3 በላይ በማምጣት ትምህርታቸውን አጠናቀዋል፡፡
በዚህም ማኅበሩ በልጆቹ የተሰማውን ደስታ እና ኩራት ለመግለጽ ይወዳል!
1 ያልጋነሽ አታላይ አዳማ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት
2 አባቴነህ ብርሃኑ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጅነሪግ
3 መደሰት ካሳሁን ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ
4 ስራየነሽ አንማው ጂማ ኒቨርሰሲቲ ሜድስን
5 መሰረት እንዳሻው መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት
6 ሃይማኖት አለሙ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኬሚካል ኢንጅነሪንግ
7 አታላይ ልቅናው መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት