ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር በአዊ ዞን አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ እየተገበረ ባለው የማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ተግባቦት ፕሮጀክት አስተባባሪዎች በጥርባ ቀበሌ ባደረጉት የቤት ለቤት ጉብኝት ወቅት በካሜራቸው ያስቀሩት ምስል ነው፡፡