HDAMA

HDAMA logo

የስብሰባ ጥሪ

ለጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር አባላት በሙሉ

የጤና፣ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ታህሳስ 8 ቀን 2015 ዓ.ም 24ኛ ጠቅላላ ጉባዔ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ስለሚያካሂድ የማኅበሩ አባላት የሆናችሁ በሙሉ በስብሰባው ላይ እንድትገኙ ማኅበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

የጤና፣ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ጠቅላላ ጉባዔ ሰብሳቢ፡፡