HDAMA

የአቢታ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እናመሰግናለን!

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር “የወባ ማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ተግባቦት” ፐሮጀክት ከሚተገብርባቸው ስድስት ወረዳዎች መካከል አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ አንዱ ነው፡፡ በዚሁ ወረዳ ጥርባ ቀበሌ አቢታ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የአንድነት ፓርክ አባላት በጎመን ፍል “ፀረ-ወባ” በፊደላቱ ቅርጽ የማህበራችንን ስም ጽፈውታል፡፡