HDAMA

የአካባቢ ቁጥጥር ስራ በባሶሊበን ወረዳ አራቱ አምባ ቀበሌ!

በባሶሊበን ወረዳ አራቱ አምባ ቀበሌ የሚገኘውንና ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆነውን ረግረጋማ ቦታ ማህበረሰቡ በማፋሰስና በመረበሽ የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ ላይ ይገኛል!