የአካባቢ ቁጥጥር ስራ በባሶሊበን ወረዳ እነተመን ቀበሌ! / events, news / By admin በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ እነተመን ቀበሌ የእነተመን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑ ረግረጋማ ቦታዎች ላይ የአካባቢ ቁጥጥር ስራ ሲሰሩ