HDAMA

Month: December 2020

ምንውዬለት አስረስ

ምንውዬለት አስረስ ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር(HDAMA) ስለ ሰው ልጅ ጤና ስናስብ ወይም ስናነሳ የሰውን ልጅ ጤና ሰለሚያቃዉሱት በሽታዎችና ድንገተኛ አደጋዎች በአንፃራዊነተ ማንሳታችን ወይም ማሰባችን አይቀሬ ነዉ ፡፡ እነዚህም በሽታዎች ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሲሆኑ ከነዚህም ቀደምቶች ከሆኑት ተላላፊ በሽታች መካከል አንዱ የወባ በሽታ ነው፡፡ ይህ በሽታ ሞቃታማ የአየር ጸባይ ባላቸው የአለም አገሮች አገራችንን ጨምሮ …

ምንውዬለት አስረስ Read More »

ወርቅነህ ጌታሁን

ወርቅነህ ጌታሁን ከይልማና ዴንሳ ወረዳ – አባል የጭንቅ ቀን ደራሽ          በ1990ዎቹ መባቻ ድፍን ጎጃምን ከጫፍ ጫፍ በማዳረስ የሠውን ልጅ እንደቅጠል በማርገፍ እንደ ህውሃት ጁንታ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ያደረሰው የወባ ወረርሽኝ በተከሰተበት ስዓት የወገናቸው እልቂት የተሰማቸው ነዋሪነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ የሆኑ 8 ቅን አሳቢወች ያቋቋሙት የያኔው ፀረወባ ማህበር ያሁኑ  ጤና፤ ልማትና ፀረወባ …

ወርቅነህ ጌታሁን Read More »

DONATE