HDAMA

April 2021

የአበሸብ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የወባ ሳምንትን የአካባቢ ቁጥጥር ስራ በመስራት እያከበሩ ነው!

በደብረኤልያስ ወረዳ አበሸብ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤ/ት ተማሪዎች በጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር አስተባባሪነት እየተከበረ ያለውን የወባ ሳምንት ምክንያት በማድረግ በአካባቢያቸው ዉሃ ያቆሩና ለወባ ትንኝ መራቢያ አመቺ የሆኑ ቦታወችን በመረበሽ፣ …

የአበሸብ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የወባ ሳምንትን የአካባቢ ቁጥጥር ስራ በመስራት እያከበሩ ነው! Read More »

የአቢታ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እናመሰግናለን!

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር “የወባ ማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ተግባቦት” ፐሮጀክት ከሚተገብርባቸው ስድስት ወረዳዎች መካከል አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ አንዱ ነው፡፡ በዚሁ ወረዳ ጥርባ ቀበሌ አቢታ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የአንድነት ፓርክ አባላት …

የአቢታ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እናመሰግናለን! Read More »

የወባ ስርጭትን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የሚደረገው ዘመቻ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና፣ ልማትና ፀረ ወባ ማህበር አስታወቀ፡፡

በአንከሻ ኮምንኬሽን የወባ ስርጭትን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የሚደረገው ዘመቻ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና፣ ልማትና ፀረ ወባ ማህበር አስታወቀ፡፡ግምጃ ቤት መጋቢት፡- 10/07/2013 ዓ/ም (አንከሻ ኮሙኒኬሽን) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የወባ …

የወባ ስርጭትን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የሚደረገው ዘመቻ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና፣ ልማትና ፀረ ወባ ማህበር አስታወቀ፡፡ Read More »

የአካባቢ ቁጥጥር ስራ በባሶ ሊበን ወረዳ አራቱ አምባ ቀበሌ

ጤና ልማትና ፀረ-ወበ ማኅበር እየተገበረ ባለው የወባ ማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ፕሮጀክት በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመተባበር ለወባ ትንኝ መራቢያ አመቺ የሆኑ ቋሚና ጊዜያዊ መራቢያ ቦታዎችን በመለየት …

የአካባቢ ቁጥጥር ስራ በባሶ ሊበን ወረዳ አራቱ አምባ ቀበሌ Read More »