May 2021
ግንቦት 10፣ 2013 ሸገር ወሬዎች፣ በሸገር F.M 102.1
ለፀረ ወባ መከላከያ የሚውሉ ኬሚካል የተነከሩ አጎበሮች በአንዳንድ አካባቢዎች ለማይገባቸው አገልግሎት እየዋሉ ነው ተባለ፡፡
የአካባቢ ቁጥጥር ስራ በአውንት ቀበሌ
ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በምእራብ ጎጃም ዞን ጃቢጠህናን ወረዳ እየተገበረ ባለው የወባ ማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ፕጀክት አስተባባሪዎች በወረዳው ከሚገኙ አጋር አካላት ጋር የወባ ስርጭትን ለመቀነስ ባደረጉት ውይይት ለወባ ትንኝ መራቢያ …
የአካባቢ ቁጥጥር ስራ በጃቢጠህናን ወረዳ
በምእራብ ጎጃም ዞን በጃቢጠህናን ወረዳ በየራበር ክላስተር ጠጅማን ቀበሌ ውሃ ያቆሩ ቋሚ የወባ ትንኝ መራቢያ ቦታዎች ሲፋሰሱ፡፡
በጃቢ ጠህናን ወረዳ ወይንማ ቀበሌ የፀረ-ወባ እጭ ኬሚካል ርጭት ተከናወነ፡፡
በጃቢ ጠህናን ወረዳ ወይንማ ቀበሌ የፀረ-ወባ እጭ ኬሚካል ርጭት ተከናወነ፡፡ በጃቢ ጠህናን ወረዳ የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር የወባ ማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ፕሮጀክት አስተባባሪዎች ከወረዳና ቀበሌ አጋር አካላት ጋር ተወያይተዋል፡፡በወረዳው በሚገኙ …
በጃቢ ጠህናን ወረዳ ወይንማ ቀበሌ የፀረ-ወባ እጭ ኬሚካል ርጭት ተከናወነ፡፡ Read More »
የ 1 ለ 5 ልማት ቡድን አባላት ውይይት አደረጉ ፡፡
ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር “የወባ ማህበራዊ ባህሪ ለውጥ” ፕሮጀክት ትግበራ ማህበረሰቡን ለማስተማር ከሚጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ የ1 ለ 5 ልማት ቡድን የሴቶች አደረጃጀት ነው፡፡ በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ በፈተገም …