HDAMA

June 2021

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር በኮምቦልቻ ከተማ 03 ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ ለተንቀሳቃሽ ሴተኛ አዳሪዎች ማረፊያ የሚሆን ክፍል በቁሳቁስ አደራጅቶ አስረከበ፡፡

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር በኮምቦልቻ ከተማ 03 ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ ለተንቀሳቃሽ ሴተኛ አዳሪዎች ማረፊያ የሚሆን ክፍል በቁሳቁስ አደራጅቶ አስረከበ፡፡ ቋሚ መኖሪያ ለሌላቸውና ሌሊት ላይ በወሲብ ንግድ ለተሰማሩ ሴተኛ …

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር በኮምቦልቻ ከተማ 03 ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ ለተንቀሳቃሽ ሴተኛ አዳሪዎች ማረፊያ የሚሆን ክፍል በቁሳቁስ አደራጅቶ አስረከበ፡፡ Read More »

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ማቆያ ክፍል እና የጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎች ጉዳይ አያያዝና አስተዳደር ቢሮ በቁሳቁስ አደራጅቶ አስረከበ፡፡

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በኮምቦልቻ ከተማ እየተገበረ ባለው የስነ-ተዋልዶ ጤናና ፆታዊ ጥቃት መከላከልና መቆጣጣጠር ፕሮጀክት ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ማቆያ ክፍል እና የጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎች ጉዳይ አያያዝና አስተዳደር ቢሮ በቁሳቁስ …

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ማቆያ ክፍል እና የጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎች ጉዳይ አያያዝና አስተዳደር ቢሮ በቁሳቁስ አደራጅቶ አስረከበ፡፡ Read More »