July 2021
#BurnedByTobacco @exposetobacco.
It takes up to 10 years for a #cigarette butt to decompose, leaching deadly chemicals and microplastics into the environment. The #Tobacco Industry knows but won’t change to stop the …
የአካባቢ ቁጥጥር ስራ በባሶሊበን ወረዳ እነተመን ቀበሌ!
በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ እነተመን ቀበሌ የእነተመን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑ ረግረጋማ ቦታዎች ላይ የአካባቢ ቁጥጥር ስራ ሲሰሩ
ተማሪዎች ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑ ውሃ ያቆሩ ቦታወችን አፋሰሱ!
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ አበሸብ ቀበሌ የአበሸብ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑ ቦታዎችን ሲያፋስሱ