HDAMA

October 2021

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር አሜሪካ ሀገር ከሚኖሩ የጎጃም ዕድር አባላት ጋር በመተባበር ከሰሜን ወሎ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ሚሊዬን 830 ሽህ ብር የሚያወጣ ብርድ ልብስና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡መስከረም 13/2014 ዓ.ም በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ)

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር አሜሪካ ሀገር ከሚኖሩ የጎጃም ዕድር አባላት ጋር በመተባበር ከሰሜን ወሎ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ሚሊዬን 830 ሽህ ብር የሚያወጣ ብርድ ልብስና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ …

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር አሜሪካ ሀገር ከሚኖሩ የጎጃም ዕድር አባላት ጋር በመተባበር ከሰሜን ወሎ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ሚሊዬን 830 ሽህ ብር የሚያወጣ ብርድ ልብስና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡መስከረም 13/2014 ዓ.ም በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) Read More »

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር አሜሪካ ሀገር ከሚኖሩ የጎጃም ዕድር አባላት ጋር በመተባበር ከሰሜን ወሎ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ሚሊዬን 830 ሽህ ብር የሚያወጣ ብርድ ልብስና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ ነሀሴ፡28/12/2013

የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አበረ ምህረቴ ለህዝብና ሚዲያ ግንኙነት ቡድን እንደገለፁት ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር በሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት መሆኑን ገልፀዋል፡፡ድርጅቱ ቅድሚያ ለሰው ልጅ በሚል ሰብአዊነት ላይ …

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር አሜሪካ ሀገር ከሚኖሩ የጎጃም ዕድር አባላት ጋር በመተባበር ከሰሜን ወሎ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ሚሊዬን 830 ሽህ ብር የሚያወጣ ብርድ ልብስና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ ነሀሴ፡28/12/2013 Read More »

የጤና ልማትና ፀረ- ወባ ማህበር ከአሜሪካ ኗሪ የጎጃም እድር አባላትና ደጋፊዎች ጋር በመተባበር በደሴና ኮምቦልቻ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ1.83ሚሊየን ብር ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።ደሴ ፡ነሀሴ28/2013(ደሴ ኮሙዩኒኬሽን)

የጤና ልማትና ፀረ- ወባ ማህበር ዋና ዳይሬክተር አቶ አበረ ምህረቴ አሜሪካ የሚኖሩ የጎጃም እድር አባላትና ደጋፊዎች በማስተባበር በደሴና ኮምቦልቻ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሚያስፈልጋቸውን መሠረታዊ ፍላጎት በጠየቁት መሠረት የ1ሚሊየን 830ሺብር የሚያወጡ 2,700 …

የጤና ልማትና ፀረ- ወባ ማህበር ከአሜሪካ ኗሪ የጎጃም እድር አባላትና ደጋፊዎች ጋር በመተባበር በደሴና ኮምቦልቻ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ1.83ሚሊየን ብር ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።ደሴ ፡ነሀሴ28/2013(ደሴ ኮሙዩኒኬሽን) Read More »

በአሜሪካን አገር ዋሽንግተን ዲሲ፣ሜሪላንድና ቨርጅኒያ ከተሞች የሚኖሩ የጎጃም መረዳጃ ዕድር አባላትና ደጋፊዎች በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች በጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በኩል ድጋፍ አደረገ፡፡

በአሜሪካን አገር ዋሽንግተን ዲሲ፣ሜሪላንድና ቨርጅኒያ ከተሞች የሚኖሩ የጎጃም መረዳጃ ዕድር አባላትና ደጋፊዎች በቅርቡ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተከሰተው ጦርነት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በደሴና ኮምቦልቻ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን ዕርዳታ እንዲውል …

በአሜሪካን አገር ዋሽንግተን ዲሲ፣ሜሪላንድና ቨርጅኒያ ከተሞች የሚኖሩ የጎጃም መረዳጃ ዕድር አባላትና ደጋፊዎች በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች በጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በኩል ድጋፍ አደረገ፡፡ Read More »