HDAMA

April 2022

‹‹ጤናማ ያልሆነ ምግብ ቁጥጥር ሕግ እንዲወጣ እየሠራን ነው› አቶ አክሊሉ ጌትነት፣ ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ምክትል ዋና ዳይሬክተር

ሪፖርተር 13 April 2022 ምሕረት ሞገስ በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2019 ከተመዘገበው ሞት 43 በመቶ ያህሉ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ነው፡፡ በ2019 ለሞት ምክንያት ከሆኑት ከቀዳሚዎቹ አሥር ምክንያቶች ደግሞ ከልብ ጋር የተያያዙ በሽታዎች …

‹‹ጤናማ ያልሆነ ምግብ ቁጥጥር ሕግ እንዲወጣ እየሠራን ነው› አቶ አክሊሉ ጌትነት፣ ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ምክትል ዋና ዳይሬክተር Read More »

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር አማራ ክልል ዋግህምራ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች የህጻናት ወተት ድጋፍ አድርጓል

ጤና ልማትና ጸረ ወባ ማህበር ከማውቃቸው አገር በቀል ድርጅቶች በትንሽ የሰው ሃይልና በውስን በጀት ብዙ ስራ የሚሰራ ድርጅ ነው። ከአዲስ አበባ ተነስተው ዋግ ህምራ ላሉ ተፈናቃዮች የህፃናት ወተት አድርሰዋል። እናመሰግናለን …

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር አማራ ክልል ዋግህምራ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች የህጻናት ወተት ድጋፍ አድርጓል Read More »