logo

Jun 08 2024

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች አስፈላጊ የመድኃኒት ግብአቶችን ማጓጓዝና ማሰራጨት ለ4ኛ ዙር አከናወነ፡፡

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች አስፈላጊ የመድኃኒት ግብአቶችን ማጓጓዝና ማሰራጨት ለ4ኛ ዙር አከናወነ፡፡

ማኅበሩ ከ Chemonics International እና USAID-Global Health Supply Chain Program – Procurement and Supply Management (GHSC-PSM) ፕሮጀክት ድጋፍ ባህርዳር ከሚገኘው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት መድኃኒት ማከማቻ መጋዘን የፀረ-ወባ፣ የፀረ ኤች አይ ቪ፣ የቲቢ፣ የክትባት፣የህፃናትና እናቶች፣የወሊድ መቆጣጠሪያ፣ አንቲ ባዮቲክ እና ሌሎች መድኃኒቶችን አጓጉዟል፡፡

በደቡብ ጎንደር ዞን በታች ጋይንት ፥ ጉና በጌምድር እና ፋርጣ ወረዳዎች ለሚገኙ 18 የጤና ተቋማት አሰራጭቷል፡፡በዚህም 431 ሺህ 911 የሚጠጉ ዜጎች ተደራሽ ሆነዋል፡፡

+8

Boost post

Like

Comment

Share

admin

Leave A Comment

Location

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution