logo

Jun 17 2024

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች አስፈላጊ የመድኃኒት ግብአቶችን ማጓጓዝና ማሰራጨት ለ5ኛ ዙር አከናወነ፡፡

ማኅበሩ ከ Chemonics International እና USAID-Global Health Supply Chain Program – Procurement and Supply Management (GHSC-PSM) ፕሮጀክት ድጋፍ ባህርዳር ከሚገኘው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት መድኃኒት ማከማቻ መጋዘን የፀረ-ወባ፣ የፀረ ኤች አይ ቪ፣ የቲቢ፣ የክትባት፣የህፃናትና እናቶች፣የወሊድ መቆጣጠሪያ፣ አንቲ ባዮቲክ እና ሌሎች መድኃኒቶችን አጓጉዟል፡፡

በሰሜን እና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች ለሚገኙ 9 ወረዳዎች ለ 33 የጤና ተቋማት አሰራጭቷል፡፡ በዚህም1 ሚሊዮን 289 ሺህ 716 የሚሆኑ ዜጎች ተደራሽ ሆነዋል፡፡

+8

Boost post

Like

Comment

Share

admin

Leave A Comment

Location

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution