ተማሪዎች ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑ ውሃ ያቆሩ ቦታወችን አፋሰሱ! / events, news / By admin በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ አበሸብ ቀበሌ የአበሸብ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑ ቦታዎችን ሲያፋስሱ