ጤና፣ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር 24ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እያካሄደ ነው፡፡
በጠቅላላ ጉባዔው የ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርትና ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም በቀረቡ ሪፖርቶች እና የ2015 ዓ.ም ዕቅድ ላይ የተሳታፊዎች ውይይትይካሄዳል ፡፡
በጠቅላላ ጉባዔው የ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርትና ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም በቀረቡ ሪፖርቶች እና የ2015 ዓ.ም ዕቅድ ላይ የተሳታፊዎች ውይይትይካሄዳል ፡፡
ለጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር አባላት በሙሉ የጤና፣ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ታህሳስ 8 ቀን 2015 ዓ.ም 24ኛ ጠቅላላ ጉባዔ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ስለሚያካሂድ የማኅበሩ አባላት የሆናችሁ በሙሉ በስብሰባው ላይ እንድትገኙ ማኅበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የጤና፣ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ጠቅላላ ጉባዔ ሰብሳቢ፡፡
Our World is Being Burned By Tobacco Big Tobacco is contributing to the destruction of our environment and downplaying its impact, all to keep people addicted to its deadly products. From deforestation to pollution to contaminated waterways, tobacco is poisoning the planet. Today, World No Tobacco Day, STOP is partnering with the World Health Organization …
ማኅበሩ በኮምቦልቻ ከተማ እየተገበረ ባለው የስነ-ተዋልዶ ጤናና ፆታዊ ጥቃት መከላከልና መቆጣጠር ፕሮጀክት ታላሚዎች ከሆኑት የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች እና ከማኅበሩ ሰራተኞች መካከል ለተመረጡ 20 ሰልጣኞች ከየካቲት 17 እስከ የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ለ 4 ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአቅም ግምባታ ማዕከል የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ ፡፡ በስልጠናው ወቅት ሰልጣኞች በንድፈ ሃሳብ ደረጃ ያገኙትን እውቀት …
According to the official data from Amhara Disaster Prevention and Food Security Coordination office, in October 2021 the number of War Internally Displaced People reached 587, 367 in Amhara Regional State. The same report indicated that the following support items put in their order of priority are badly needed. 1. Non Food items(household utensils including …
In Amhara Region, the number of War Internally Displaced People reached 587, 367. Read More »
1.2000 Blanket (160 x 220cm) Birr 431 each total Birr 862000.00( 1, 680 Dessie and 240 Kombolcha)2.700 Blankets (180 x 220cm) Birr 461 each total 322,700(500 Dessie and 200) Kombolcha).3.26,400 Women Sanitary Napkins/pads birr 22.50each Birr 594, 000(21,960 Dessie and 240 Kombolcha)4. Transport loading and unloading birr 51, 000Total ………………..1830000Distribution Team1. Hon. Dr. Abere Mihretie…..HDAMA …
ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር አሜሪካ ሀገር ከሚኖሩ የጎጃም ዕድር አባላት ጋር በመተባበር ከሰሜን ወሎ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ሚሊዬን 830 ሽህ ብር የሚያወጣ ብርድ ልብስና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡መስከረም 13/2014 ዓ.ም በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ)
የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አበረ ምህረቴ ለህዝብና ሚዲያ ግንኙነት ቡድን እንደገለፁት ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር በሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት መሆኑን ገልፀዋል፡፡ድርጅቱ ቅድሚያ ለሰው ልጅ በሚል ሰብአዊነት ላይ በትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል፡፡ የወባ ወረርሽኝን በመከላከል የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስን በመቆጣጠር በርካታ ስራዎችን ጨምሮ እንደሚሰራም አብራርተዋል፡፡ በኮምቦልቻ ከተማ በወጣቶች ዙሪያ የአቻ ለአቻ ፕሮጀክት በመቅረጽ የትምህርትና …
የጤና ልማትና ፀረ- ወባ ማህበር ዋና ዳይሬክተር አቶ አበረ ምህረቴ አሜሪካ የሚኖሩ የጎጃም እድር አባላትና ደጋፊዎች በማስተባበር በደሴና ኮምቦልቻ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሚያስፈልጋቸውን መሠረታዊ ፍላጎት በጠየቁት መሠረት የ1ሚሊየን 830ሺብር የሚያወጡ 2,700 ብርድልብስና 26,400 ለሴትች የንጽህና መጠበቂያ ሞዴስ ለደቡብ ወሎ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና አስተባባሪ አስረክበዋል። ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ቀድመን በመድረስ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ እርካታው ለረጅው ነውና …