‹‹ጤናማ ያልሆነ ምግብ ቁጥጥር ሕግ እንዲወጣ እየሠራን ነው› አቶ አክሊሉ ጌትነት፣ ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ምክትል ዋና ዳይሬክተር
ሪፖርተር 13 April 2022 ምሕረት ሞገስ በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2019 ከተመዘገበው ሞት 43 በመቶ ያህሉ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ነው፡፡ በ2019 ለሞት ምክንያት ከሆኑት ከቀዳሚዎቹ አሥር ምክንያቶች ደግሞ ከልብ ጋር የተያያዙ በሽታዎች ከ55 በመቶ በላይ እንደነበሩ የዓለም ጤና ድርጅት የግሎባል ሔልዝ ዳሰሳ ያሳያል፡፡ ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች ዋና መንስዔ ከሚባሉ የሚመደብ ሲሆን፣ ይህም ከ2009 እስከ …
‹‹ጤናማ ያልሆነ ምግብ ቁጥጥር ሕግ እንዲወጣ እየሠራን ነው› አቶ አክሊሉ ጌትነት፣ ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ምክትል ዋና ዳይሬክተር Read More »