Uncategorized
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በ Psychosocial Support እና Psychological First Aid ላይ ያተኮረ የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ::
ማኅበሩ በኮምቦልቻ ከተማ እየተገበረ ባለው የስነ-ተዋልዶ ጤናና ፆታዊ ጥቃት መከላከልና መቆጣጠር ፕሮጀክት ታላሚዎች ከሆኑት የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች እና ከማኅበሩ ሰራተኞች መካከል ለተመረጡ 20 ሰልጣኞች ከየካቲት 17 እስከ የካቲት 20 ቀን …
Countries with regulations against industrially produced trans fats tripled over the past year.
Forty countries now have best-practice trans fat elimination policies in effect, protecting 1.4 billion people from this deadly food compound, according to a report released on Tuesday by the World Health Organization (WHO). Around 940 million people …
የአቢታ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች እናመሰግናለን!
ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር “የወባ ማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ተግባቦት” ፐሮጀክት ከሚተገብርባቸው ስድስት ወረዳዎች መካከል አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ አንዱ ነው፡፡ በዚሁ ወረዳ ጥርባ ቀበሌ አቢታ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የአንድነት ፓርክ አባላት …
history
our journey ሰኔ 21/199ዐ፡– በዚህ ዕለት ማታ የጐጃም ተወላጅ የሆኑት አቶ አበረ ምሕረቴ በጐጃም ስለደረሰው የወባ ወረርሽኝና ያስከተለውንየሕዝብ እልቂት መንግሥት ዝም ብሎ ማየቱን በመግለጽ የሐረር ተወላጅ ለሆኑት ባለቤታቸው ለወ/ሮ ማሪያ አብዱል ቃድር ያወያዩአቸዋል፡፡ ወ/ሮ ማሪያም …
merit
merit initative Meningitis Environmental Risk Information Technologies ‘(MERIT)’ Initiative (An initiative HDAMA has actively participated as steering committee member) The MERIT project has engaged experts in the health-climate field, researchers …
Tobacco
Tobacco is being widely used in different parts of the country. In rural Ethiopia, different cultures use manufactured cigarettes and traditionally rolled tobacco. The World Health Organization (WHO) report showed …