logo

Dec 02 2024

#ፋና ወጊ#

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ከUNFPA ጋር በመተባበር በአማራ ክልል በደብረብርሃን ከተማ ካሉ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች፣የፋብሪካ ሥራ አሥኪያጆች፣ የጤና ባለሞያዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ። ውይይቱ በዋናነት የፕሮጀክቱ ታላሚዎች በሥነ-ተዋልዶ ጤና እና ጾታዊ ጥቃት መከላከል ተግባር ላይ የበለጠ ዕውቀት እንዲያዳብሩ ማድረግና የአገልግሎቱ ተጠቃሚነታቸው እንዲጠናከር ማድረግ ነው። በመጨረሻም የውይይቱ ተሳታፊዎች በእለቱ በተነሱ ጉዳዮች ዙሪያ በቂ ግንዛቤ እንዳገኙ አሰተያየት የሠጡ ሢሆን ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠረ እንደዚህ አይነት ውይይት እንደሚያሥፈልግ ገለጸዋል።

admin

Leave A Comment

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution