logo

Jan 06 2025

የተወደዳችሁ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ቤተሠቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሣችሁ።

ከተመሠረተ 26ኛ አመቱን ያሥቆጠረው የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ከልብ በመነጨ ፋላጎት በወባ በሽታ እየረገፈ የነበረውን ህብረተሠብ ለመታደግ ሠፊ እንቅሥቃሴዎችን ሢያደረግ በመቆየት የማይረሣ ሚና ለሁሉም የማህበረሠብ ክፍል አብረክቷል።

ይሁን እንጅ የወባ ወረርሽኝ በተለያዮ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደገና ተባብሦ ብዙሃኑን አጥቅቷል ነገርግን አሁን እያሣለፍነው ባለው የወረርሽኝ ወቅት የተፈራውን ያክል ጉዳት ሣያደረስ አልፏል።ታዲያ የገናን በዓል ሥታከብሩ መጭው የወረርሽኝ ወቅት ከሚያዝያ -ሠኔ እንደሆነ እንድታውቁት በመግለጽ አሥፈላጊውን ጥንቃቄ ከወዲሁ እንድታደርጉ እናሣሥባለን።

“ያወቀ ይጠንቀቅ!ያወቀ ላላወቀ ያሣውቅ! በጋራ ለውጥ እናምጣ!✍️

የክቡር ዶ/ር አበረ ምሕረቴ

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ዋና ዳይሬክተር

admin

Leave A Comment

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution