logo

Feb 24 2025

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በ5 ዞኖች አባላት አበራከተ

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር በ2017 በበጀት ዓመቱ በአማራ ክልል ውስጥ 5 ዞኖች ማለትም በባህዳር፣ በደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ጎጃም፣ በምስራቅ ጎጃም እና በአዊ ብሔረሠብ ዞን የተለያዩ የአባላት አይነቶችን ለማበራከት 5,367 ጥራዝ ደረሠኝ የተሠራጨ ሢሆን እስከ አሁን ድረሥ 19,260 አባላትን በማበራከት ብር 1,216,061 ገንዘብ መሠብሠብ ተችሏል፡፡

admin

Leave A Comment

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution