logo

Mar 17 2025

የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ም/ዋና ዳይሬክተር ከኢቲዮ FM 107.8 ጋር ቃለ-ምልልስ አደረጉ።

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አክሊሉ ጌትነት የወባ ሥርጭት በአሁን ሠዓት ምን ይመሥላል ፣ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የሚደረግ የመድኃኒት ሥርጭት በምን ዓይነት ሁኔታ እየተካሄደ ነው የሚሉና አጠቃላይ የማህበሩን እንቅስቃሴዎች በተመለከተ ከኢትዮ FM 107.8 የሬዴዮ ጣቢያ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል። ሙሉ ቃለ ምልልሱን በቀጣይ እናጋራችኋለን።

admin

Leave A Comment

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution