Latest News
በጠቅላላ ጉባዔው የ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርትና ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም በቀረቡ ሪፖርቶች እና የ2015 ዓ.ም ዕቅድ ላይ የተሳታፊዎች ውይይትይካሄዳል ፡፡
ለጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር አባላት በሙሉ የጤና፣ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ታህሳስ 8 ቀን 2015 ዓ.ም 24ኛ ጠቅላላ ጉባዔ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ስለሚያካሂድ የማኅበሩ አባላት የሆናችሁ በሙሉ በስብሰባው ላይ እንድትገኙ ማኅበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የጤና፣ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ጠቅላላ ጉባዔ ሰብሳቢ፡፡