logo

Jun 28 2024

አጋር መፅሔት ዳግም ለህትመት በቃ

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ልሳን “አጋር” መፅሔት ዳግም ለህትመት በቃ ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረበዓል በማስመልከት ያሳተመውን 10 ሺህ ኮፒ መፅሔት በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አስመርቋል። […]

Jun 17 2024

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች አስፈላጊ የመድኃኒት ግብአቶችን ማጓጓዝና ማሰራጨት ለ5ኛ ዙር አከናወነ፡፡

ማኅበሩ ከ Chemonics International እና USAID-Global Health Supply Chain Program – Procurement and Supply Management (GHSC-PSM) ፕሮጀክት ድጋፍ ባህርዳር ከሚገኘው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት መድኃኒት ማከማቻ መጋዘን የፀረ-ወባ፣ የፀረ ኤች […]

Jun 08 2024

Safeguarding generations from  health troubles

+8 Boost post Like Comment Share

Jun 08 2024

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች አስፈላጊ የመድኃኒት ግብአቶችን ማጓጓዝና ማሰራጨት ለ4ኛ ዙር አከናወነ፡፡

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች አስፈላጊ የመድኃኒት ግብአቶችን ማጓጓዝና ማሰራጨት ለ4ኛ ዙር አከናወነ፡፡ ማኅበሩ ከ Chemonics International እና USAID-Global Health Supply Chain Program – Procurement and […]

Jun 03 2024

በወንጀል ያስቀጣል

በአዋጅ ቁጥር 1112/2011 መሰረት በሆቴሎችም ሆነ በማንኛውም የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች ውስጥና ውጭ 10 ሜ ዙሪያ ትምባሆ ማጨስ በወንጀል ያስቀጣል +8 Boost post Like Comment Share

Jun 03 2024

ትምባሆ ማጨስ ክልክል ነው

በአዋጅ ቁጥር 1112/2011 መሰረት ለህዝብ ክፍት የሆኑ የጋራ መገበያያ ቦታዎች ትምባሆ ማጨስ ክልክለ ነው +8 Boost post Like Comment Share

Jun 03 2024

ትምባሆ ማጨስ ክልክል ነው

በአዋጅ ቁጥር 1112/2011 መሰረት በት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ እንዲሁም በ100 ሜ ዙሪያ +8 Boost post Like Comment Share

May 23 2024

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር Chemonics International ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡ ፡

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር Chemonics International ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡ ፡ በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች ለሚገኙ የጤና ተቋማት አስፈላጊ የሕክምና ምርቶች እና አቅርቦቶችን ለማሰራጨት ከ Chemonics International ጋር ተፈራረመ […]

May 16 2024

የዓለም ከትምባሆ ነፃ ቀን መክፈቻ ስነስርዓት በአድዋ መነሻ አዳራሽ ተካሄደ

በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ግንቦት 23 ቀን የሚከበረው “የዓለም ከትምባሆ ነፃ ቀን” ማስጀመሪያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስጣን እና ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር […]

Location

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution