logo

Nov 27 2024

የአድራሻ ለውጥ

ውድ የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር Health Development and Antimalaria Association /HDAMA/ ቤተሰቦቻችን ለአመታት ከቆየንበት ቦታ የአደራሻ ለውጥ ያደረግን መሆኑን እየገለፅን፤ አሁን የምንገኘው የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 በሴቶች አደባባይ እና በአድዋ ድልድይ መካከል ወደ መገናኛ በሚወሰደው በመጀመሪያው መታጠፊያ በቀኝ በኩል በመታጠፍ እስከመጨረሻው በመጓዝ ወደ ግራ በመታጠፍ ቀጥሎ በሚገኘው መስቀለኛ መንገድ ላይ በቀኝ በኩል የሚገኝ ባለ ሦስት ፎቅ ዘመናዊ ህንጻ ላይ ነው።https://maps.google.com/maps?q=9.021252,38.778970&ll=9.021252,38.778970&z=16

# ከዋናው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ!

admin

Leave A Comment

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution