ጤና ልማትና ጸረ ወባ ማህበር ከማውቃቸው አገር በቀል ድርጅቶች በትንሽ የሰው ሃይልና በውስን በጀት ብዙ ስራ የሚሰራ ድርጅ ነው። ከአዲስ አበባ ተነስተው ዋግ ህምራ ላሉ ተፈናቃዮች የህፃናት ወተት አድርሰዋል። እናመሰግናለን
ከተክለሃይማኖት ተክለህይወት የፌስቡክ ገጽ የተገኘ
-
-
-
Addis Ababa, Ethiopia



