logo

Oct 13 2024

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር 26ኛ ጠቅላላ ጉባኤ

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር 26ኛ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል

ጥቅምት 3 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ አዲስ ሆቴል አዲስ አበባ ጥሪ በተደረገላቸው የማህበሩ እንግዶች፣አባላት፣ አመራሮችና ቦርድ አባላት በተገኙበት ተካሄዷል።

በእለቱም በክ/ዶ አበረ ምህረቴ አመታዊ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በውጪ ኦዲተር የተዘጋጀ የኦዲት ሪፖርትም ቀርቧል።

Like

Comment

Share

admin

Leave A Comment

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution