ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ለትምባሆ ቁጥጥር ፕሮጀክት ግንዛቤ ማስጨበጫ ያዘጋጃቸውን የኮምንኬሽን ስራዎች ለግምገማ አቀረበ፡፡
ማኅበሩ እየተገበረ ባለው የትምባሆ ቁጥጥር የሚዲያና ኮምንኬሽን ፕሮጀክት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተዘጋጁ ለማኅበራዊ ሚዲያ ዘመቻ የሚያገለግሉ አጫጭር ቪዲዮዎች እና የቢልቦርድና ስክሪን ግራፊክስ ስራዎች ለአጋር አካላት ለግምገማ አቅርቧል፡፡ እነዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች […]
ጤና ፣ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ከጤና ሚኒስቴር ብሔራዊ የወባ ማስወገጃ ፕሮግራም ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሄደ ፡፡
\ ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ከጤና ሚኒስቴር ብሔራዊ የወባ ማስወገጃ ፕሮግራም ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱም ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው ተብለው […]
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር 25ኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በባህር ዳር በድምቀት አካሄደ፡፡
የጉባዔው አጀንዳዎች የ2015 በጀት ዓመት የክንውን ሪፖርት፤ የ2015 በጀት ዓመት የሒሳብ ምርመራ ሪፖርት፤ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ እና የማኅበሩን አዲሱን ሎጎ ማጽደቅ ሲሆኑ በጉባዔው የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት […]
በፋብሪካ የተቀነባበሩና የታሸጉ ምርቶችን አዘውትሮ መመገብ የሚያስከትሉት የጤና ጉዳት
በእንግሊዝኛው አልትራ-ፕሮሰስድ ፉድስ ይባላሉ። በፋብሪካዎች ውስጥ ተመርተው እና ተቀነባብረው በየሱቁ መደርደሪያ ላይ የምናገኛቸው የታሸጉ ምግቦች። እነዚህ ምግቦች ከ30 በላይ የጤና ችግር ያመጣሉ ይባላሉ። የልብ ህመም፣ ካንሰር እና ጭንቀትን እንደምሳሌ መጥቀስ […]
Apr 01 2024
Too much salt and sugar are not good for our health.
Give yourself some portions of fruit and vegetables every day and make sure your blood pressure is in check. Boost post Like Comment Share
Mar 20 2024
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች ባደረገው የመድኃኒት ግብአቶች የማጓጓዝና ማሰራጨት ስራ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች ተጠቃሚ መሆናቸውን አስታወቀ፡ ፡
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ 5 ዞኖች ለሚገኙ የጤና ተቋማት አስፈላጊ የሕክምና ግብአቶችን ለሁለተኛ ዙር የማጓጓዝ እና የማሰራጨት ስራ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ ፡፡ እስካሁንም 30 ሚሊዮን የሚገመቱ […]
Mar 14 2024
ከትምባሆ ጭስ ነፃ የሆነ አካባቢ መፍጠር
ትምባሆ በዜጎች ጤና፥ ማኅበራዊ እና አኮኖሚያዊ ህይወት ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አፅድቋል፡ ፡ በዚህ አዋጅ ከተካተቱት አንቀፆች መካከል ስለ ትምባሆ […]
Mar 13 2024
Pneumonia affects people everywhere, but it can be prevented with simple interventions:
Immunization Adequate nutrition Reducing exposure to indoor air pollution Improving housing conditions Avoiding smoking near children via WHO See insights and ads Boost post Like Comment Share

