ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ለትምባሆ ቁጥጥር ፕሮጀክት ግንዛቤ ማስጨበጫ ያዘጋጃቸውን የኮምንኬሽን ስራዎች ለግምገማ አቀረበ፡፡
ማኅበሩ እየተገበረ ባለው የትምባሆ ቁጥጥር የሚዲያና ኮምንኬሽን ፕሮጀክት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተዘጋጁ ለማኅበራዊ ሚዲያ ዘመቻ የሚያገለግሉ አጫጭር ቪዲዮዎች እና የቢልቦርድና ስክሪን ግራፊክስ ስራዎች ለአጋር አካላት ለግምገማ አቅርቧል፡፡ እነዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች […]
ጤና ፣ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ከጤና ሚኒስቴር ብሔራዊ የወባ ማስወገጃ ፕሮግራም ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሄደ ፡፡
\ ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ከጤና ሚኒስቴር ብሔራዊ የወባ ማስወገጃ ፕሮግራም ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱም ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው ተብለው […]
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር 25ኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በባህር ዳር በድምቀት አካሄደ፡፡
የጉባዔው አጀንዳዎች የ2015 በጀት ዓመት የክንውን ሪፖርት፤ የ2015 በጀት ዓመት የሒሳብ ምርመራ ሪፖርት፤ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ እና የማኅበሩን አዲሱን ሎጎ ማጽደቅ ሲሆኑ በጉባዔው የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት […]
በፋብሪካ የተቀነባበሩና የታሸጉ ምርቶችን አዘውትሮ መመገብ የሚያስከትሉት የጤና ጉዳት
በእንግሊዝኛው አልትራ-ፕሮሰስድ ፉድስ ይባላሉ። በፋብሪካዎች ውስጥ ተመርተው እና ተቀነባብረው በየሱቁ መደርደሪያ ላይ የምናገኛቸው የታሸጉ ምግቦች። እነዚህ ምግቦች ከ30 በላይ የጤና ችግር ያመጣሉ ይባላሉ። የልብ ህመም፣ ካንሰር እና ጭንቀትን እንደምሳሌ መጥቀስ […]