Dec 08 2023
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በ PSYCHOSOCIAL SUPPORT እና PSYCHOLOGICAL FIRST AID ላይ ያተኮረ የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ::
ማኅበሩ በኮምቦልቻ ከተማ እየተገበረ ባለው የስነ-ተዋልዶ ጤናና ፆታዊ ጥቃት መከላከልና መቆጣጠር ፕሮጀክት ታላሚዎች ከሆኑት የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች እና ከማኅበሩ ሰራተኞች መካከል ለተመረጡ 20 ሰልጣኞች ከየካቲት 17 እስከ የካቲት 20 ቀን […]
Dec 08 2023
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር አማራ ክልል ዋግህምራ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች የህጻናት ወተት ድጋፍ አድርጓል
ጤና ልማትና ጸረ ወባ ማህበር ከማውቃቸው አገር በቀል ድርጅቶች በትንሽ የሰው ሃይልና በውስን በጀት ብዙ ስራ የሚሰራ ድርጅ ነው። ከአዲስ አበባ ተነስተው ዋግ ህምራ ላሉ ተፈናቃዮች የህፃናት ወተት አድርሰዋል። እናመሰግናለን […]
Dec 08 2023
ጤናማ ያልሆነ ምግብ ቁጥጥር ሕግ እንዲወጣ እየሠራን ነው› አቶ አክሊሉ ጌትነት፣ ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ምክትል ዋና ዳይሬክተር
በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2019 ከተመዘገበው ሞት 43 በመቶ ያህሉ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ነው፡፡ በ2019 ለሞት ምክንያት ከሆኑት ከቀዳሚዎቹ አሥር ምክንያቶች ደግሞ ከልብ ጋር የተያያዙ በሽታዎች ከ55 በመቶ በላይ እንደነበሩ የዓለም ጤና […]
Dec 08 2023
WORLD NO TOBACCO DAY MAY 31,2022
Our World is Being Burned By Tobacco Big Tobacco is contributing to the destruction of our environment and downplaying its impact, all to keep people addicted to its deadly products. […]
Dec 08 2023
ጤና፣ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር 24ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እያካሄደ ነው፡፡
በጠቅላላ ጉባዔው የ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርትና ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም በቀረቡ ሪፖርቶች እና የ2015 ዓ.ም ዕቅድ ላይ የተሳታፊዎች ውይይትይካሄዳል ፡፡

