logo

Apr 01 2024

Too much salt and sugar are not good for our health.

Give yourself some portions of fruit and vegetables every day and make sure your blood pressure is in check. Boost post Like Comment Share

Mar 20 2024

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች ባደረገው የመድኃኒት ግብአቶች የማጓጓዝና ማሰራጨት ስራ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች ተጠቃሚ መሆናቸውን አስታወቀ፡ ፡

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ 5 ዞኖች ለሚገኙ የጤና ተቋማት አስፈላጊ የሕክምና ግብአቶችን ለሁለተኛ ዙር የማጓጓዝ እና የማሰራጨት ስራ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ ፡፡ እስካሁንም 30 ሚሊዮን የሚገመቱ […]

Mar 14 2024

ከትምባሆ ጭስ ነፃ የሆነ አካባቢ መፍጠር

ትምባሆ በዜጎች ጤና፥ ማኅበራዊ እና አኮኖሚያዊ ህይወት ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አፅድቋል፡ ፡ በዚህ አዋጅ ከተካተቱት አንቀፆች መካከል ስለ ትምባሆ […]

Mar 13 2024

Pneumonia affects people everywhere, but it can be prevented with simple interventions:

Immunization Adequate nutrition Reducing exposure to indoor air pollution Improving housing conditions Avoiding smoking near children via WHO See insights and ads Boost post Like Comment Share

Mar 13 2024

ከትምባሆ ጭስ ነፃ የሆነ አካባቢ መፍጠር

ትምባሆ በዜጎች ጤና፥ ማኅበራዊ እና አኮኖሚያዊ ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የምግብ እና መድኃኒት አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አፅድቋል፡ ፡ በዚህ አዋጅ ከተካተቱት አንቀፆች መካከል የትምባሆ ምርትን ማጨስና መጠቀም […]

Mar 13 2024

ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ 5 ዞኖች ለሚገኙ የጤና ተቋማት አስፈላጊ የሕክምና ምርቶች እና አቅርቦቶችን የማሰራጨት ስራ በተሳካ ሁኔታ ጀምሯል።

ማኅበሩ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ለዞኖች እና ወረዳ ጤና ተቋማት መድኃኒት እንዲያጓጉዝ በቀረበለት ጥያቄ መሰረት በደቡብ ጎንደር፣ ሰሜን፣ ምዕራብ ፣ ምሰራቅ ጎጃም እና አዊ ዞኖች ለሚገኙ 97 የጤና ተቋማት ከአባላቱ […]

Mar 13 2024

HDAMA’s Last-Mile Delivery Initiative Brings Medicines to North, West, and East Gojjam Zones!

HDAMA, in collaboration with local healthcare partners, has successfully launched a timely delivery of essential medicines to communities in the West, North, and East Gojjam zones. As recent official reports […]

Feb 13 2024

የወባ በሽታ ስርጭት በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2023 ዓመት፤ አራት ሚሊዮን ገደማ የወባ በሽታ “ኬዞች” መመዝገባቸውን እና 527 በበሽታው ሳቢያ መሞታቸውን የዓለም ጤና ድርጅት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አስታውቋል። ከታህሳስ የመጨረሻ ሳምንት እስከ ጥር አጋማሽ ብቻ […]

Dec 08 2023

Training to health professionals in industrial parks and health service providers.

Health, Development, and Anti-Malaria Association Psycho-social support and psychological first aid training are being provided for 25 (twenty-five) health professionals from Bahardar, Kombolcha, and Debreberhan Industrial Parks and surrounding community […]

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution