እንኳን አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና መድኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር
ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ከግሎባል ፈንድ እና ጤና ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ከጤና ሚኒስቴር እና ግሎባል ፈንድ ጋር School and Community Based social Behavioral Change to reduce Malaria Burden in Ethiopia የተሰኘ ፕሮጀክት በ13 ክልሎች በ 49.7 […]
Jan 06 2025
የተወደዳችሁ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ቤተሠቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሣችሁ።
ከተመሠረተ 26ኛ አመቱን ያሥቆጠረው የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ከልብ በመነጨ ፋላጎት በወባ በሽታ እየረገፈ የነበረውን ህብረተሠብ ለመታደግ ሠፊ እንቅሥቃሴዎችን ሢያደረግ በመቆየት የማይረሣ ሚና ለሁሉም የማህበረሠብ ክፍል አብረክቷል። ይሁን እንጅ […]
Begize Optimax Conducted Training session on ReelWe Technology for HDAMA Staff
Begize Optimax Conducted Training session on ReelWe social media platform for HDAMA StaffDecember 19, 2024Begize Optimax recently conducted a training session on its ReelWe technology for staff members of the […]
በአማራ ክልል በአንድ ሳምንት ብቻ ከ 71 ሺህ በላይ የወባ ህሙማን ሪፖረት ተደርጓል ተባለ፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት ከ 71 ሺህ በላይ አዳዲስ የወባ ህሙማን ሪፖርት መደረጉን የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሰታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ የወባ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንከር ለጣቢያችን እንደተናገሩት ከሌሎች ሳምንታት አንፃር 4.2 […]
HDAMA Convenes Partnership Discussions with International Counterparts
HDAMA recently held highly productive partnership-building meetings with representatives from MSH and RTI on December 11th and 12th, 2024, respectively. These meetings were instrumental in fostering stronger collaborations and exploring […]
HDAMA Showcases Reusable Sanitary Pad Initiative
The Health Development and Anti-malaria Association /HDAMA/Showcases Reusable Sanitary Pad Initiative at UNFPA Annual Planning Session Addis Ababa, Ethiopia, December 6, 2024 – The Health Development and Anti-malaria Association (HDAMA) […]

