logo

Feb 12 2025

Association transports medical support to conflict-affected areas

The Ethiopian Herald – Monday Edition

Feb 12 2025

ከውጭ ሃገር በመጡ ባለሙያዎች ሥልጠና ተሠጠ::

#ዜና HDAMA ጥር 28 /2017 ዓ/ም ከExpertise France በመጡ የፕሮጀክት እና የፋይናንሥ ባለሙያዎች ሠናይ ፕሮጀከት ሥር ለሚገኙ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር ሠራተኞች ሥልጠና ተሠጠ፡፡ ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር […]

Feb 12 2025

የኢትዮጵያ ወባ ማሥወገድ ጥምረት ቦርድ መር ድርጅት ምሥረታ ።

#ዜና HDAMA# የኢትዮጵያ ወባ ማስወገድ ጥምረት ዓላማው በመላው ኢትዮጵያ የወባ በሽታን ለማጥፋትና የጤና ውጤቶችን ለማሻሻል የተለያዩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ጥረቶችን አንድ ለማድረግ ነው። ጥር 15 /2017 በኢሊሊ ሆቴል በጋራ ውይይት […]

Feb 12 2025

500 ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የወባ በሽታ ምርመራ እና የሕክምና ንቅናቄ ሊካሄድ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ትኩሳት ያለባቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች በዘመቻ የወባ በሽታ ምርመራ እና ሕክምና መስጠት የሚያስችል ንቅናቄ ሊያደርግ ነው። […]

Feb 12 2025

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ከአዋሽ ባንክ ጋር የአጋርነት ሁለተኛ ዙር ውይይት አካሄደ::

ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ከአዋሽ ባንክ ጋር የአጋርነት ሁለተኛ ዙር ውይይት አካሄደ:: የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አክሊሉ ጌትነት ፤የፋይናንሥና አሥተዳደር ዳይሬክተር አቶ አለምሰገድ ፈለቀ እና የሃብት አሰባሰብ […]

Jan 18 2025

እንኳን አደረሳችሁ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና መድኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር

Jan 10 2025

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ከግሎባል ፈንድ እና ጤና ሚኒስቴር ተወካዮች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ከጤና ሚኒስቴር እና ግሎባል ፈንድ ጋር School and Community Based social Behavioral Change to reduce Malaria Burden in Ethiopia የተሰኘ ፕሮጀክት በ13 ክልሎች በ 49.7 […]

Our Maps

© 2024 Copyright by Merciitsolution