Jan 02 2026
በልማት ኮሪደሮች ለሚሰሩ ተንቀሳቃሽ ሰራተኞች የሚሆን አገራዊ የወባ መከላከልና መቆጣጠር መመሪያ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ – አዲስ አበባ
የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር (HDAMA) ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር፣ በልማት ኮሪደሮች ለሚሰሩ ወቅታዊ ተንቀሳቃሽ ሰራተኞች (Seasonal Mobile Workers) የሚሆን አገራዊ የወባ መከላከልና መቆጣጠር የአፈጻጸም መመሪያ ረቂቅ ላይ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት […]
Jun 24 2025
HDAMA Collaborates with Project HOPE to Lead Ethiopia’s Five-Year Community-Based Malaria Surveillance Initiative
June 23, 2025 Addis Ababa The Health Development and Anti-Malaria Association (HDAMA) and Project HOPE have signed a five-year sub-grant agreement under the Health Security Activity program. This milestone event […]
A new project has been initiated in collaboration with the Ministry of Health and the Global Fund, targeting implementation across ten regions of Ethiopia.
School and Community-Based Social Behavioural Change (SBC) to Reduce Malaria Burden in Ethiopia Funding Agency: GF (GC-7), Primary-Recipient: MOH, Sub-recipient: HDAMA/ Sub-Sub Recipients (SSR): 3 (SW/MECHDA & NIN) Project Area: […]
Apr 30 2025
የሲቪክ ማህበራት ጥምረትን በመወከል ክቡር ዶ/ር አበረ ምሕረቴ ሚያዚያ 18 2017 ዓ.ም በጅማ ከተማ በተከበረው 18ኛወ የዓለም የወባ ቀን አከባበር ባደረጉት ንግግር የጥናትና ምርምር ስራዎች ለተሻለ የጤና አጠባበቅ ስርዓት ያለውን ፋይዳ ገልፀው፣ አዳዲስ ፈጠራዎችንና ሀብትን በማቀናጀት በሁሉ አቀፍ ቁርጠኝነት ወባን ለመግታት ለህብረተሰባችን ድምፅ እንሆናለን ብለዋል።
‘የተከበራችሁ የሃይማኖት መሪዎች፣የተከበሩ የጤና ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጀ ድጉማ፣ የተከበሩ የኢ/ት በሸታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተር ዳይሬክቶሬት ዶ/ር ህይወት ሰለሞን፣ የተከበሩ አቶ ጠሃ ቀመር የጅማ ከተማ ከንቲባ፣ የተከበሩ ፐሮፌሰር ነጻነት ወርቅነህ […]
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር 840 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የህክምና ግብአቶችን አሰራጨ!
ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑና የፀጥታ ችግር በተከሰተባቸው ዞኖች በሚገኙ ጤና ተቋማት አስፈላጊ የሆኑ ሕይወት አድን የመደኃኒት ግብዓቶችን አሰራጨ። ማኅበሩ ለእነዚህ አሥቸኳይ ፍላጎቶች ምላሽ ለመሥጠት ከአማራ ክልል […]
Mar 17 2025
የጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር ም/ዋና ዳይሬክተር ከኢቲዮ FM 107.8 ጋር ቃለ-ምልልስ አደረጉ።
የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አክሊሉ ጌትነት የወባ ሥርጭት በአሁን ሠዓት ምን ይመሥላል ፣ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የሚደረግ የመድኃኒት ሥርጭት በምን ዓይነት ሁኔታ እየተካሄደ ነው የሚሉና አጠቃላይ […]
A Support in a Time of Need
HDAMA conducted 29 rounds of transportation, distributing medical supplies valued at ETB 840 million—three funded by its resources and 26 in partnership with Chemonics—reaching 649 health facilities in 134 woredas. […]
HDAMA has successfully reached a significant milestone in our AA Smoke-Free Schools initiative.
March 1, 2025, we achieved a significant milestone in our AA Smoke-Free Schools initiative. At a successful performance review meeting in Bishoftu, an inspiring assembly of leaders and representatives gathered […]
ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በ5 ዞኖች አባላት አበራከተ
ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኀበር በ2017 በበጀት ዓመቱ በአማራ ክልል ውስጥ 5 ዞኖች ማለትም በባህዳር፣ በደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ጎጃም፣ በምስራቅ ጎጃም እና በአዊ ብሔረሠብ ዞን የተለያዩ የአባላት አይነቶችን ለማበራከት 5,367 […]

