ሕይወት አድን የመድኃኒት ግብአቶችን የቀጥታ ሥርጭት
ሕይወት አድን የመድኃኒት ግብአቶችን የቀጥታ ሥርጭት ሕይወት አድን የመድኃኒት ግብአቶችን የቀጥታ ሥርጭት በአማራ ክልል በተከሠተው ግጭት የጤና ዘርፉ ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሡ አሥፈላጊ የሆኑ የህክምና ቁሣቁሦችን ለጤና ተቋማት ለማሠራጨት ከፍተኛ […]
የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር 26ኛ ጠቅላላ ጉባኤ
የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር 26ኛ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል ጥቅምት 3 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ አዲስ ሆቴል አዲስ አበባ ጥሪ በተደረገላቸው የማህበሩ እንግዶች፣አባላት፣ አመራሮችና ቦርድ አባላት በተገኙበት ተካሄዷል። […]
አጋር መፅሔት ዳግም ለህትመት በቃ
የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ልሳን “አጋር” መፅሔት ዳግም ለህትመት በቃ ጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረበዓል በማስመልከት ያሳተመውን 10 ሺህ ኮፒ መፅሔት በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አስመርቋል። […]
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች አስፈላጊ የመድኃኒት ግብአቶችን ማጓጓዝና ማሰራጨት ለ5ኛ ዙር አከናወነ፡፡
ማኅበሩ ከ Chemonics International እና USAID-Global Health Supply Chain Program – Procurement and Supply Management (GHSC-PSM) ፕሮጀክት ድጋፍ ባህርዳር ከሚገኘው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት መድኃኒት ማከማቻ መጋዘን የፀረ-ወባ፣ የፀረ ኤች […]
Safeguarding generations from health troubles
+8 Boost post Like Comment Share
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች አስፈላጊ የመድኃኒት ግብአቶችን ማጓጓዝና ማሰራጨት ለ4ኛ ዙር አከናወነ፡፡
ጤና፣ ልማትና ፀረ-ወባ ማኅበር በአማራ ክልል ተደራሽ ባልሆኑ ዞኖች አስፈላጊ የመድኃኒት ግብአቶችን ማጓጓዝና ማሰራጨት ለ4ኛ ዙር አከናወነ፡፡ ማኅበሩ ከ Chemonics International እና USAID-Global Health Supply Chain Program – Procurement and […]
ትምባሆ ማጨስ ለተለያዩ የካንሰር ህመሞች ብሎም ለሞት ይዳርጋል!
+8 Boost post Like Comment Share

